I am Samson Mekonnen from Ethiopia I like to write poems
🌙☀🌞ይነጋል
ደማቂቱ ፀሐይ ከዓይን ተሰውራ ሰማዩ ቢዳምን
ምድር ጭጋግ ለብሳ የድቅድቅ ጨለማ ጽልመቱ ቢውጠን
ሂደቷ ነውና የማይለዋወጥ የጊዜ ቀመሯ
እንደመሸ አይቀርም ይነጋል ይታያል የብርሃን ጮራ 🌞 ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
No comments:
Post a Comment