I am Samson Mekonnen from Ethiopia I like to write poems
✍✍ግስ✍✍ ሀ ን ከበ የለዪ ፊደል የቆጠሩ አንድ ዓረፍተ ነገር ፈልገው ሊሰሩ ሐገራችን ድሃ። ብለው ተናገሩ
ስህተታቸው ነዶኝ ነገሩ ከንክኖኝ ታይቶኝ ግድፈታቸው ቢታረሙ ብዬ ግስ አከልኩላቸው ሐገራችን ድሃ ትነሳለች። ብዬ ሐገራችን ይኸው ድሃ ቆመች። ብዬ ✍✍✍@1999 ✍✍✍
No comments:
Post a Comment